Amharic: Elementary level
At elementary your Amharic moves from single phrases to simple connected sentences. You meet everyday situations: shopping, directions, family, work and plans. These lessons keep the language clear while introducing more variety.
What you can do at elementary
- Talk about family, work and daily routines in simple terms.
- Handle shopping, travel and eating out.
- Understand short texts on familiar subjects.
About 1,000 words and roughly 180–200 hours of study to reach this level.
Amharic lessons for elementary
News
See all 4
SocietyElementaryሀገረ መንግስት ግንባታ፡ ከአንድ ጉባኤ የሚሻገር የትውልድ አደራ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የፖለቲካና ማኅበራዊ ታሪክ ውስጥ በኃይልና በነፍጥ ሽኩቻ የተበላሹ ታሪካዊ ስብራቶችን በሠለጠነ የምክክር ባህል ለመጠገን የተወጠነው ሀገራዊ ሂደት አዲስ የታሪክ ምዕራፍ ከፋች ሁነቶች የተስተናገዱበት ደረጃ ላይ ደርሷል። ከአራቱም የሀገሪቱ ማዕዘናት የተውጣጡ ኢትዮጵያውያን፣ ዳያስፖራዎች እና የቀድሞ ታጣቂዎችን ጨምሮ ከ4 ሺህ በላይ ተመካካሪዎች የተሳተፉበት ጉባኤ የብሔራዊ መደማመጥ መድረክ ከመሆኑ […] The post ሀገረ መንግስት ግንባታ፡ ከአንድ ጉባኤ የሚሻገር የትውልድ አደራ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
FantasyElementaryየምስራቋ ጸሐይ፤ ድሬ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ድሬዳዋ፤ የበረሃዋ ንግሥት ይሏታል! ትንሿ ኢትዮጵያ በሐረርጌ ደጋማ ምድር ግርጌ የምትገኝ፣ በሙቀትና በውበት የምትታወቀው የባቡር ሐዲድ ትንፋሽ የፈጠራት ድንቅ ከተማ ናት። ዛሬ ድሬዳዋ የድሮ ትውስታዎቿንና የሰፈሮቿን ስነ ጽሑፋዊ ናፍቆት ሳትለቅ፣ የኢንዱስትሪ፣ የንግድ ማዕከልነቷን እንደያዘች ዘመናዊነቷን እንዳስጠበቀች ታላቅ የኮሪደር ልማት እያስተናገደች ትገኛለች። ይህ የኮሪደር ልማት ተራ የመንገድ ግንባታ […] The post የምስራቋ ጸሐይ፤ ድሬ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
EducationElementaryሀገራዊ ምክክሩ ለመጪው ትውልድ የልዩነት መፍትሔው ምክክር መሆኑን ያስገነዘበ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ምክክሩ ለመጪው ትውልድ የልዩነት መፍትሔው ምክክር መሆኑን ያስገነዘበ ታሪካዊ ጉባዔ ነው አለ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት። የምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት አሕመድ ሁሴን እንዳሉት፤ የሀገራዊ ምክክሩ ሂደት ከውጤቱ ባሻገር አስተማሪ የሆነና ለቀጣዩ ትውልድ ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው። የምክክር ጉባዔው የተለያየ አቋም ያላቸው የሕብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበትና ልዩ ልዩ […] The post ሀገራዊ ምክክሩ ለመጪው ትውልድ የልዩነት መፍትሔው ምክክር መሆኑን ያስገነዘበ ነው appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Stories
See all 320Dialogues
See all 320Short talks
See all 320Podcasts
See all 15Friendship
የቀድሞ ጓደኞች፣ አዲስ መልእክት
አበበ እና ሰላም ከረጅም ዓመታት ዝምታ በኋላ ከቀድሞ ጓደኞች ጋር እንደገና ስለመገናኘት ታሪኮችን ያጋራሉ። የመጀመሪያውን መልእክት መላክ ለምን ቀላል እንደሆነም ይነጋገራሉ።
Health
ከቤት ውጭ መራመድ ስሜትህን ይቀይራል
አበበ እና ሰላም ከቤት ውጭ ስለመራመድ እና ንጹህ አየር ስሜትንና ጉልበትን እንዴት እንደሚቀይር ይነጋገራሉ። የግል ተሞክሮዎቻቸውን እና በየቀኑ ከቤት ውጭ ለመውጣት ቀላል መንገዶችን ያካፍላሉ።
Education
በቤት ውስጥ መማር፡ እውነተኛው ሁኔታ ምንድን ነው?
አበበ እና ሰላም ስለ በቤት ውስጥ ትምህርት ይነጋገራሉ። ይህ ማለት ልጆች ወደ መደበኛ ትምህርት ቤት ከመሄድ ይልቅ በቤት ውስጥ ያጠናሉ ማለት ነው። ስለ ጥቅሞቹ፣ ስለ ፈተናዎቹ እና አንድ የተለመደ የትምህርት ቀን ምን እንደሚመስል ይወያያሉ።
Amharic elementary by topic
Other Amharic levels
Not sure this is your level?
Take the short placement test and we will suggest where to start.
Take the level test

