Në i mesëm i lartë lexon dhe dëgjon amarisht për shumë tema me rrjedhshmëri. Këto mësime përfshijnë lajme, mendime dhe histori më të gjata, me fjalor që të lejon të ndjekësh argumentet dhe të shprehësh pikëpamjet e tua.
Rreth 4.000 fjalë dhe afërsisht 500–600 orë studimi për ta arritur këtë nivel.
Jeta e përditshmeI mesëm i lartëአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰው ልጅ የዕለት ተዕለት ሕይወት ውስጥ ከምንም በላይ ቅድሚያ የሚሰጠውና የማንኛውም እድገት መሠረት ሰላም ነው። ሰላም ለአንድ ግለሰብ፣ ማህበረሰብም ሆነ ሀገር የቆመችበት ጠንካራ መሠረት ነው። ሰላም ሲታወክ የመኖር ህልውና ይናጋል፤ ሀገርም ወደ መፍረስ አደጋ ታኮበኩባለች። ለዚህ ነው በየትኛውም መመዘኛና መስፈርት የሰላም አማራጭ ሁልጊዜም ቢሆን አዋጭና የማይተካ የሚሆነው። […] The post ለሰላም ያልተዘጋው በር appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
UshqimiI mesëm i lartëአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ልዩነት የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ እውነታ ነው። የሐሳብ፣ የፖለቲካና የጥቅም ልዩነቶችም በራሳቸው ችግር አይደሉም። ትልቁ ጉዳይ ግን እነዚህን ልዩነቶች እንዴት እናስተናግዳለን? የሚለው ነው። ልዩነትን በግጭትና በዜሮ ድምር ፖለቲካ ማስተናገድ መከፋፈልን ያባብሳላል፤ በውይይት፣ በመደማመጥና በምክክር ማስተናገድ ግን ልዩነቶችን ወደ የጋራ አቅም ይቀይራል። ይህም የመግባባት ዴሞክራሲ ዋና መርህ ነው። መግባባት […] The post የመግባባት ዴሞክራሲን እውን ያደረገው የመደመር መንግሥት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
MiqësiaI mesëm i lartëአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከቀደመው ጊዜ ጀምሮ በሰዎች መገንባታቸው ጥርጣሬ ውስጥ እስኪገባ የሚያስደምሙ፤ ትናንት የገነባቻቸው ዛሬ ላይ ዓለም እንደ ቅርስና መማሪያነት አድርጎ የሚጎበኛቸው የኪነ ህንፃ ጥበቦች ያላት ምድረ ቀደምት የስልጣኔ ባለቤትነት ሀገር ናት፡፡ ነገር ግን የቀደመ የኩራት ታሪኳ ህዝቦቿን አዘናግቶ ለረጅም ጊዜያት ወደ ኋላ በሚጎትት አዙሪት ውስጥ ስትዳክር ዓለም ቀድሟት […] The post የኢትዮጵያን ከፍታ የሚያሳዩት የጉባ ብስራት ፕሮጀክቶች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Biznesi dhe karriera
የሄለን የቀድሞ ባልደረባ ፕሪያ በአርባዎቹ ዕድሜዋ ከ15 ዓመት የሂሳብ ሥራ ወጥታ ነርስ ለመሆን ተማረች። አበበ እና ሰላም በኋለኛ ዕድሜ ሙያ ለመቀየር ምን እንደሚያስፈልግና ለውጥ ለማምጣት ለምን በጣም እንደማይዘገይ ይነጋገራሉ።
Argëtimi
አበበ እና ሰላም የፊልም እና የቴሌቪዥን ትርጉሞች መነሻ ከሆኑት መጽሐፍት ደረጃ ሊደርሱ ይችላሉ ወይ የሚለውን ይወያያሉ፤ ምን እንደሚጠፋ ወይ እንደሚጨመር በተለያዩ ምሳሌዎች ያብራራሉ።
Biznesi dhe karriera
አበበ ባለፉት ዓመታት አስተማሪ በነበረበት ጊዜ ስላጋጠመው የስራ መድከም (burnout) እና ከውስጥ ሆኖ ምን እንደሚሰማው ይናገራል። እሱ እና ሰላም የመድከም ማስጠንቀቂያ ምልክቶችን እና የስራ ቦታዎች ይህንን ለመከላከል ምን ማድረግ እንደሚችሉ ይወያያሉ።
I mesëm i lartë19:38Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
I mesëm i lartë50:24Tesfa tube
I mesëm i lartë2:27Ethiopian News Agency
Bëj testin e shkurtër të vendosjes dhe do të sugjerojmë ku të fillosh.
Bëj testin e nivelit