Në elementar amarisht yt kalon nga fraza të veçanta te fjali të thjeshta të lidhura. Njeh situata të përditshme: blerjet, udhëzimet, familjen, punën dhe planet. Këto mësime e mbajnë gjuhën të qartë ndërsa sjellin më shumë larmi.
Rreth 1.000 fjalë dhe afërsisht 180–200 orë studimi për ta arritur këtë nivel.
ShoqëriaElementarአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የፖለቲካና ማኅበራዊ ታሪክ ውስጥ በኃይልና በነፍጥ ሽኩቻ የተበላሹ ታሪካዊ ስብራቶችን በሠለጠነ የምክክር ባህል ለመጠገን የተወጠነው ሀገራዊ ሂደት አዲስ የታሪክ ምዕራፍ ከፋች ሁነቶች የተስተናገዱበት ደረጃ ላይ ደርሷል። ከአራቱም የሀገሪቱ ማዕዘናት የተውጣጡ ኢትዮጵያውያን፣ ዳያስፖራዎች እና የቀድሞ ታጣቂዎችን ጨምሮ ከ4 ሺህ በላይ ተመካካሪዎች የተሳተፉበት ጉባኤ የብሔራዊ መደማመጥ መድረክ ከመሆኑ […] The post ሀገረ መንግስት ግንባታ፡ ከአንድ ጉባኤ የሚሻገር የትውልድ አደራ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
FantaziElementarአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ድሬዳዋ፤ የበረሃዋ ንግሥት ይሏታል! ትንሿ ኢትዮጵያ በሐረርጌ ደጋማ ምድር ግርጌ የምትገኝ፣ በሙቀትና በውበት የምትታወቀው የባቡር ሐዲድ ትንፋሽ የፈጠራት ድንቅ ከተማ ናት። ዛሬ ድሬዳዋ የድሮ ትውስታዎቿንና የሰፈሮቿን ስነ ጽሑፋዊ ናፍቆት ሳትለቅ፣ የኢንዱስትሪ፣ የንግድ ማዕከልነቷን እንደያዘች ዘመናዊነቷን እንዳስጠበቀች ታላቅ የኮሪደር ልማት እያስተናገደች ትገኛለች። ይህ የኮሪደር ልማት ተራ የመንገድ ግንባታ […] The post የምስራቋ ጸሐይ፤ ድሬ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
EdukimiElementarአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ምክክሩ ለመጪው ትውልድ የልዩነት መፍትሔው ምክክር መሆኑን ያስገነዘበ ታሪካዊ ጉባዔ ነው አለ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት። የምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት አሕመድ ሁሴን እንዳሉት፤ የሀገራዊ ምክክሩ ሂደት ከውጤቱ ባሻገር አስተማሪ የሆነና ለቀጣዩ ትውልድ ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው። የምክክር ጉባዔው የተለያየ አቋም ያላቸው የሕብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበትና ልዩ ልዩ […] The post ሀገራዊ ምክክሩ ለመጪው ትውልድ የልዩነት መፍትሔው ምክክር መሆኑን ያስገነዘበ ነው appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Argëtimi
አበበ እና ሰላም ስለ አጫጭር ቪዲዮ መተግበሪያዎች ይነጋገራሉ። እነዚህ ቪዲዮዎች ለምን ተወዳጅ እንደሆኑ እና ሰዎች ምን ያህል ጊዜ እንደሚመለከቱ ያወያያሉ።
Biznesi dhe karriera
አበበና ሰላም ስለ ከቤት የሚሠሩበት ልምዳቸው ይነጋገራሉ። የራቅ ሥራን ጥሩና መጥፎ ወገኖች በቀላል ምሳሌዎች ያወዳድራሉ።
Ardhja e moshës madhore
አበበ እና ሰላም በልጅነታቸው ቅርብ የነበሩ ጓደኞቻቸውን እንዴት ቀስ በቀስ እንዳጧቸው ይነግሩናል። ጓደኝነት ለምን እንደሚቀዘቅዝ፣ ከረጅም ጊዜ በኋላ እንደገና መገናኘትን እና ለውጥን ተቀብሎ መኖርን ይወያያሉ።
Elementar10:56ገበታ ሚዲያ - Gebeta Media
Elementar16:25Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Elementar14:00ገበታ ሚዲያ - Gebeta Media
Bëj testin e shkurtër të vendosjes dhe do të sugjerojmë ku të fillosh.
Bëj testin e nivelit