På videregående leser og lytter du til amharisk om mange temaer med flyt. Disse leksjonene inneholder nyheter, meninger og lengre historier, med ordforråd som lar deg følge argumenter og uttrykke dine egne synspunkter.
Omtrent 4000 ord og ca. 500–600 timer med øving for å nå dette nivået.
HverdagenVideregåendeአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰው ልጅ የዕለት ተዕለት ሕይወት ውስጥ ከምንም በላይ ቅድሚያ የሚሰጠውና የማንኛውም እድገት መሠረት ሰላም ነው። ሰላም ለአንድ ግለሰብ፣ ማህበረሰብም ሆነ ሀገር የቆመችበት ጠንካራ መሠረት ነው። ሰላም ሲታወክ የመኖር ህልውና ይናጋል፤ ሀገርም ወደ መፍረስ አደጋ ታኮበኩባለች። ለዚህ ነው በየትኛውም መመዘኛና መስፈርት የሰላም አማራጭ ሁልጊዜም ቢሆን አዋጭና የማይተካ የሚሆነው። […] The post ለሰላም ያልተዘጋው በር appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
MatVideregåendeአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ልዩነት የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ እውነታ ነው። የሐሳብ፣ የፖለቲካና የጥቅም ልዩነቶችም በራሳቸው ችግር አይደሉም። ትልቁ ጉዳይ ግን እነዚህን ልዩነቶች እንዴት እናስተናግዳለን? የሚለው ነው። ልዩነትን በግጭትና በዜሮ ድምር ፖለቲካ ማስተናገድ መከፋፈልን ያባብሳላል፤ በውይይት፣ በመደማመጥና በምክክር ማስተናገድ ግን ልዩነቶችን ወደ የጋራ አቅም ይቀይራል። ይህም የመግባባት ዴሞክራሲ ዋና መርህ ነው። መግባባት […] The post የመግባባት ዴሞክራሲን እውን ያደረገው የመደመር መንግሥት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
VennskapVideregåendeአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከቀደመው ጊዜ ጀምሮ በሰዎች መገንባታቸው ጥርጣሬ ውስጥ እስኪገባ የሚያስደምሙ፤ ትናንት የገነባቻቸው ዛሬ ላይ ዓለም እንደ ቅርስና መማሪያነት አድርጎ የሚጎበኛቸው የኪነ ህንፃ ጥበቦች ያላት ምድረ ቀደምት የስልጣኔ ባለቤትነት ሀገር ናት፡፡ ነገር ግን የቀደመ የኩራት ታሪኳ ህዝቦቿን አዘናግቶ ለረጅም ጊዜያት ወደ ኋላ በሚጎትት አዙሪት ውስጥ ስትዳክር ዓለም ቀድሟት […] The post የኢትዮጵያን ከፍታ የሚያሳዩት የጉባ ብስራት ፕሮጀክቶች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Business og karriere
የሄለን የቀድሞ ባልደረባ ፕሪያ በአርባዎቹ ዕድሜዋ ከ15 ዓመት የሂሳብ ሥራ ወጥታ ነርስ ለመሆን ተማረች። አበበ እና ሰላም በኋለኛ ዕድሜ ሙያ ለመቀየር ምን እንደሚያስፈልግና ለውጥ ለማምጣት ለምን በጣም እንደማይዘገይ ይነጋገራሉ።
Underholdning
አበበ እና ሰላም የፊልም እና የቴሌቪዥን ትርጉሞች መነሻ ከሆኑት መጽሐፍት ደረጃ ሊደርሱ ይችላሉ ወይ የሚለውን ይወያያሉ፤ ምን እንደሚጠፋ ወይ እንደሚጨመር በተለያዩ ምሳሌዎች ያብራራሉ።
Business og karriere
አበበ ባለፉት ዓመታት አስተማሪ በነበረበት ጊዜ ስላጋጠመው የስራ መድከም (burnout) እና ከውስጥ ሆኖ ምን እንደሚሰማው ይናገራል። እሱ እና ሰላም የመድከም ማስጠንቀቂያ ምልክቶችን እና የስራ ቦታዎች ይህንን ለመከላከል ምን ማድረግ እንደሚችሉ ይወያያሉ።
Videregående19:38Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Videregående50:24Tesfa tube
Videregående2:27Ethiopian News Agency
Ta den korte nivåtesten, så foreslår vi hvor du bør begynne.
Ta nivåtesten