På begynner går amharisk fra enkeltfraser til enkle sammenhengende setninger. Du møter hverdagssituasjoner: shopping, veibeskrivelser, familie, jobb og planer. Disse leksjonene holder språket klart, men gir mer variasjon.
Omtrent 1000 ord og ca. 180–200 timer med øving for å nå dette nivået.
SamfunnBegynnerአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የፖለቲካና ማኅበራዊ ታሪክ ውስጥ በኃይልና በነፍጥ ሽኩቻ የተበላሹ ታሪካዊ ስብራቶችን በሠለጠነ የምክክር ባህል ለመጠገን የተወጠነው ሀገራዊ ሂደት አዲስ የታሪክ ምዕራፍ ከፋች ሁነቶች የተስተናገዱበት ደረጃ ላይ ደርሷል። ከአራቱም የሀገሪቱ ማዕዘናት የተውጣጡ ኢትዮጵያውያን፣ ዳያስፖራዎች እና የቀድሞ ታጣቂዎችን ጨምሮ ከ4 ሺህ በላይ ተመካካሪዎች የተሳተፉበት ጉባኤ የብሔራዊ መደማመጥ መድረክ ከመሆኑ […] The post ሀገረ መንግስት ግንባታ፡ ከአንድ ጉባኤ የሚሻገር የትውልድ አደራ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
FantasiBegynnerአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ድሬዳዋ፤ የበረሃዋ ንግሥት ይሏታል! ትንሿ ኢትዮጵያ በሐረርጌ ደጋማ ምድር ግርጌ የምትገኝ፣ በሙቀትና በውበት የምትታወቀው የባቡር ሐዲድ ትንፋሽ የፈጠራት ድንቅ ከተማ ናት። ዛሬ ድሬዳዋ የድሮ ትውስታዎቿንና የሰፈሮቿን ስነ ጽሑፋዊ ናፍቆት ሳትለቅ፣ የኢንዱስትሪ፣ የንግድ ማዕከልነቷን እንደያዘች ዘመናዊነቷን እንዳስጠበቀች ታላቅ የኮሪደር ልማት እያስተናገደች ትገኛለች። ይህ የኮሪደር ልማት ተራ የመንገድ ግንባታ […] The post የምስራቋ ጸሐይ፤ ድሬ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
UtdanningBegynnerአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ምክክሩ ለመጪው ትውልድ የልዩነት መፍትሔው ምክክር መሆኑን ያስገነዘበ ታሪካዊ ጉባዔ ነው አለ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት። የምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት አሕመድ ሁሴን እንዳሉት፤ የሀገራዊ ምክክሩ ሂደት ከውጤቱ ባሻገር አስተማሪ የሆነና ለቀጣዩ ትውልድ ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው። የምክክር ጉባዔው የተለያየ አቋም ያላቸው የሕብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበትና ልዩ ልዩ […] The post ሀገራዊ ምክክሩ ለመጪው ትውልድ የልዩነት መፍትሔው ምክክር መሆኑን ያስገነዘበ ነው appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Underholdning
አበበ እና ሰላም ስለ አጫጭር ቪዲዮ መተግበሪያዎች ይነጋገራሉ። እነዚህ ቪዲዮዎች ለምን ተወዳጅ እንደሆኑ እና ሰዎች ምን ያህል ጊዜ እንደሚመለከቱ ያወያያሉ።
Business og karriere
አበበና ሰላም ስለ ከቤት የሚሠሩበት ልምዳቸው ይነጋገራሉ። የራቅ ሥራን ጥሩና መጥፎ ወገኖች በቀላል ምሳሌዎች ያወዳድራሉ።
Oppvekst
አበበ እና ሰላም በልጅነታቸው ቅርብ የነበሩ ጓደኞቻቸውን እንዴት ቀስ በቀስ እንዳጧቸው ይነግሩናል። ጓደኝነት ለምን እንደሚቀዘቅዝ፣ ከረጅም ጊዜ በኋላ እንደገና መገናኘትን እና ለውጥን ተቀብሎ መኖርን ይወያያሉ።
Begynner10:56ገበታ ሚዲያ - Gebeta Media
Begynner16:25Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Begynner14:00ገበታ ሚዲያ - Gebeta Media
Ta den korte nivåtesten, så foreslår vi hvor du bør begynne.
Ta nivåtesten