بالائی درمیانی پر آپ بہت سے موضوعات پر امہاری روانی سے پڑھتے اور سنتے ہیں۔ ان اسباق میں خبریں، آراء اور لمبی کہانیاں ہیں، ایسے الفاظ کے ساتھ جو آپ کو دلائل سمجھنے اور اپنی رائے ظاہر کرنے دیتے ہیں۔
اس سطح تک پہنچنے کے لیے تقریباً 4,000 الفاظ اور کوئی 500–600 گھنٹے مطالعہ۔
روزمرہ زندگیبالائی درمیانیአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰው ልጅ የዕለት ተዕለት ሕይወት ውስጥ ከምንም በላይ ቅድሚያ የሚሰጠውና የማንኛውም እድገት መሠረት ሰላም ነው። ሰላም ለአንድ ግለሰብ፣ ማህበረሰብም ሆነ ሀገር የቆመችበት ጠንካራ መሠረት ነው። ሰላም ሲታወክ የመኖር ህልውና ይናጋል፤ ሀገርም ወደ መፍረስ አደጋ ታኮበኩባለች። ለዚህ ነው በየትኛውም መመዘኛና መስፈርት የሰላም አማራጭ ሁልጊዜም ቢሆን አዋጭና የማይተካ የሚሆነው። […] The post ለሰላም ያልተዘጋው በር appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
کھانابالائی درمیانیአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ልዩነት የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ እውነታ ነው። የሐሳብ፣ የፖለቲካና የጥቅም ልዩነቶችም በራሳቸው ችግር አይደሉም። ትልቁ ጉዳይ ግን እነዚህን ልዩነቶች እንዴት እናስተናግዳለን? የሚለው ነው። ልዩነትን በግጭትና በዜሮ ድምር ፖለቲካ ማስተናገድ መከፋፈልን ያባብሳላል፤ በውይይት፣ በመደማመጥና በምክክር ማስተናገድ ግን ልዩነቶችን ወደ የጋራ አቅም ይቀይራል። ይህም የመግባባት ዴሞክራሲ ዋና መርህ ነው። መግባባት […] The post የመግባባት ዴሞክራሲን እውን ያደረገው የመደመር መንግሥት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
دوستیبالائی درمیانیአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከቀደመው ጊዜ ጀምሮ በሰዎች መገንባታቸው ጥርጣሬ ውስጥ እስኪገባ የሚያስደምሙ፤ ትናንት የገነባቻቸው ዛሬ ላይ ዓለም እንደ ቅርስና መማሪያነት አድርጎ የሚጎበኛቸው የኪነ ህንፃ ጥበቦች ያላት ምድረ ቀደምት የስልጣኔ ባለቤትነት ሀገር ናት፡፡ ነገር ግን የቀደመ የኩራት ታሪኳ ህዝቦቿን አዘናግቶ ለረጅም ጊዜያት ወደ ኋላ በሚጎትት አዙሪት ውስጥ ስትዳክር ዓለም ቀድሟት […] The post የኢትዮጵያን ከፍታ የሚያሳዩት የጉባ ብስራት ፕሮጀክቶች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
کاروبار اور کیریئر
የሄለን የቀድሞ ባልደረባ ፕሪያ በአርባዎቹ ዕድሜዋ ከ15 ዓመት የሂሳብ ሥራ ወጥታ ነርስ ለመሆን ተማረች። አበበ እና ሰላም በኋለኛ ዕድሜ ሙያ ለመቀየር ምን እንደሚያስፈልግና ለውጥ ለማምጣት ለምን በጣም እንደማይዘገይ ይነጋገራሉ።
تفریح
አበበ እና ሰላም የፊልም እና የቴሌቪዥን ትርጉሞች መነሻ ከሆኑት መጽሐፍት ደረጃ ሊደርሱ ይችላሉ ወይ የሚለውን ይወያያሉ፤ ምን እንደሚጠፋ ወይ እንደሚጨመር በተለያዩ ምሳሌዎች ያብራራሉ።
کاروبار اور کیریئر
አበበ ባለፉት ዓመታት አስተማሪ በነበረበት ጊዜ ስላጋጠመው የስራ መድከም (burnout) እና ከውስጥ ሆኖ ምን እንደሚሰማው ይናገራል። እሱ እና ሰላም የመድከም ማስጠንቀቂያ ምልክቶችን እና የስራ ቦታዎች ይህንን ለመከላከል ምን ማድረግ እንደሚችሉ ይወያያሉ።
بالائی درمیانی19:38Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
بالائی درمیانی50:24Tesfa tube
بالائی درمیانی2:27Ethiopian News Agency
مختصر تعیینِ سطح کا ٹیسٹ دیں اور ہم بتائیں گے کہ کہاں سے شروع کریں۔
سطح کا ٹیسٹ دیں