На уровне элементарный твой язык «амхарский» переходит от отдельных фраз к простым связным предложениям. Ты встречаешь повседневные ситуации: покупки, дорогу, семью, работу и планы. Уроки остаются понятными, но становятся разнообразнее.
Примерно 1000 слов и около 180–200 часов занятий, чтобы достичь этого уровня.
ОбществоЭлементарныйአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የፖለቲካና ማኅበራዊ ታሪክ ውስጥ በኃይልና በነፍጥ ሽኩቻ የተበላሹ ታሪካዊ ስብራቶችን በሠለጠነ የምክክር ባህል ለመጠገን የተወጠነው ሀገራዊ ሂደት አዲስ የታሪክ ምዕራፍ ከፋች ሁነቶች የተስተናገዱበት ደረጃ ላይ ደርሷል። ከአራቱም የሀገሪቱ ማዕዘናት የተውጣጡ ኢትዮጵያውያን፣ ዳያስፖራዎች እና የቀድሞ ታጣቂዎችን ጨምሮ ከ4 ሺህ በላይ ተመካካሪዎች የተሳተፉበት ጉባኤ የብሔራዊ መደማመጥ መድረክ ከመሆኑ […] The post ሀገረ መንግስት ግንባታ፡ ከአንድ ጉባኤ የሚሻገር የትውልድ አደራ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
ФэнтезиЭлементарныйአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ድሬዳዋ፤ የበረሃዋ ንግሥት ይሏታል! ትንሿ ኢትዮጵያ በሐረርጌ ደጋማ ምድር ግርጌ የምትገኝ፣ በሙቀትና በውበት የምትታወቀው የባቡር ሐዲድ ትንፋሽ የፈጠራት ድንቅ ከተማ ናት። ዛሬ ድሬዳዋ የድሮ ትውስታዎቿንና የሰፈሮቿን ስነ ጽሑፋዊ ናፍቆት ሳትለቅ፣ የኢንዱስትሪ፣ የንግድ ማዕከልነቷን እንደያዘች ዘመናዊነቷን እንዳስጠበቀች ታላቅ የኮሪደር ልማት እያስተናገደች ትገኛለች። ይህ የኮሪደር ልማት ተራ የመንገድ ግንባታ […] The post የምስራቋ ጸሐይ፤ ድሬ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
ОбразованиеЭлементарныйአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ምክክሩ ለመጪው ትውልድ የልዩነት መፍትሔው ምክክር መሆኑን ያስገነዘበ ታሪካዊ ጉባዔ ነው አለ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት። የምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት አሕመድ ሁሴን እንዳሉት፤ የሀገራዊ ምክክሩ ሂደት ከውጤቱ ባሻገር አስተማሪ የሆነና ለቀጣዩ ትውልድ ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው። የምክክር ጉባዔው የተለያየ አቋም ያላቸው የሕብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበትና ልዩ ልዩ […] The post ሀገራዊ ምክክሩ ለመጪው ትውልድ የልዩነት መፍትሔው ምክክር መሆኑን ያስገነዘበ ነው appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Развлечения
አበበ እና ሰላም ስለ አጫጭር ቪዲዮ መተግበሪያዎች ይነጋገራሉ። እነዚህ ቪዲዮዎች ለምን ተወዳጅ እንደሆኑ እና ሰዎች ምን ያህል ጊዜ እንደሚመለከቱ ያወያያሉ።
Бизнес и карьера
አበበና ሰላም ስለ ከቤት የሚሠሩበት ልምዳቸው ይነጋገራሉ። የራቅ ሥራን ጥሩና መጥፎ ወገኖች በቀላል ምሳሌዎች ያወዳድራሉ።
Становление личности
አበበ እና ሰላም በልጅነታቸው ቅርብ የነበሩ ጓደኞቻቸውን እንዴት ቀስ በቀስ እንዳጧቸው ይነግሩናል። ጓደኝነት ለምን እንደሚቀዘቅዝ፣ ከረጅም ጊዜ በኋላ እንደገና መገናኘትን እና ለውጥን ተቀብሎ መኖርን ይወያያሉ።
Элементарный10:56ገበታ ሚዲያ - Gebeta Media
Элементарный16:25Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Элементарный14:00ገበታ ሚዲያ - Gebeta Media
Пройди короткий тест на определение уровня, и мы подскажем, с чего начать.
Пройти тест уровня