Līmenī augstākais vidējais tu raiti lasi un klausies amharu par daudzām tēmām. Šajās nodarbībās ir ziņas, viedokļi un garāki stāsti, ar vārdu krājumu, kas ļauj sekot argumentiem un izteikt savu viedokli.
Aptuveni 4000 vārdi un apmēram 500–600 mācību stundas, lai sasniegtu šo līmeni.
Ikdienas dzīveAugstākais vidējaisአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰው ልጅ የዕለት ተዕለት ሕይወት ውስጥ ከምንም በላይ ቅድሚያ የሚሰጠውና የማንኛውም እድገት መሠረት ሰላም ነው። ሰላም ለአንድ ግለሰብ፣ ማህበረሰብም ሆነ ሀገር የቆመችበት ጠንካራ መሠረት ነው። ሰላም ሲታወክ የመኖር ህልውና ይናጋል፤ ሀገርም ወደ መፍረስ አደጋ ታኮበኩባለች። ለዚህ ነው በየትኛውም መመዘኛና መስፈርት የሰላም አማራጭ ሁልጊዜም ቢሆን አዋጭና የማይተካ የሚሆነው። […] The post ለሰላም ያልተዘጋው በር appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
ĒdiensAugstākais vidējaisአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ልዩነት የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ እውነታ ነው። የሐሳብ፣ የፖለቲካና የጥቅም ልዩነቶችም በራሳቸው ችግር አይደሉም። ትልቁ ጉዳይ ግን እነዚህን ልዩነቶች እንዴት እናስተናግዳለን? የሚለው ነው። ልዩነትን በግጭትና በዜሮ ድምር ፖለቲካ ማስተናገድ መከፋፈልን ያባብሳላል፤ በውይይት፣ በመደማመጥና በምክክር ማስተናገድ ግን ልዩነቶችን ወደ የጋራ አቅም ይቀይራል። ይህም የመግባባት ዴሞክራሲ ዋና መርህ ነው። መግባባት […] The post የመግባባት ዴሞክራሲን እውን ያደረገው የመደመር መንግሥት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
DraudzībaAugstākais vidējaisአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከቀደመው ጊዜ ጀምሮ በሰዎች መገንባታቸው ጥርጣሬ ውስጥ እስኪገባ የሚያስደምሙ፤ ትናንት የገነባቻቸው ዛሬ ላይ ዓለም እንደ ቅርስና መማሪያነት አድርጎ የሚጎበኛቸው የኪነ ህንፃ ጥበቦች ያላት ምድረ ቀደምት የስልጣኔ ባለቤትነት ሀገር ናት፡፡ ነገር ግን የቀደመ የኩራት ታሪኳ ህዝቦቿን አዘናግቶ ለረጅም ጊዜያት ወደ ኋላ በሚጎትት አዙሪት ውስጥ ስትዳክር ዓለም ቀድሟት […] The post የኢትዮጵያን ከፍታ የሚያሳዩት የጉባ ብስራት ፕሮጀክቶች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Bizness un karjera
የሄለን የቀድሞ ባልደረባ ፕሪያ በአርባዎቹ ዕድሜዋ ከ15 ዓመት የሂሳብ ሥራ ወጥታ ነርስ ለመሆን ተማረች። አበበ እና ሰላም በኋለኛ ዕድሜ ሙያ ለመቀየር ምን እንደሚያስፈልግና ለውጥ ለማምጣት ለምን በጣም እንደማይዘገይ ይነጋገራሉ።
Izklaide
አበበ እና ሰላም የፊልም እና የቴሌቪዥን ትርጉሞች መነሻ ከሆኑት መጽሐፍት ደረጃ ሊደርሱ ይችላሉ ወይ የሚለውን ይወያያሉ፤ ምን እንደሚጠፋ ወይ እንደሚጨመር በተለያዩ ምሳሌዎች ያብራራሉ።
Bizness un karjera
አበበ ባለፉት ዓመታት አስተማሪ በነበረበት ጊዜ ስላጋጠመው የስራ መድከም (burnout) እና ከውስጥ ሆኖ ምን እንደሚሰማው ይናገራል። እሱ እና ሰላም የመድከም ማስጠንቀቂያ ምልክቶችን እና የስራ ቦታዎች ይህንን ለመከላከል ምን ማድረግ እንደሚችሉ ይወያያሉ።
Augstākais vidējais19:38Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Augstākais vidējais50:24Tesfa tube
Augstākais vidējais2:27Ethiopian News Agency
Veic īsu līmeņa noteikšanas testu, un mēs ieteiksim, ar ko sākt.
Veikt līmeņa testu