과학과 기술: 우리 삶을 바꾸는 발견, 기기, 아이디어. 초급~마스터 수준에 맞춰 암하라어로 읽고 들어 보세요. 오디오, 번역, 퀴즈가 함께 있어요.
<a href="https://news.google.com/rss/articles/CBMijAFBVV95cUxNQmtVQXJLZmFEWjgzXzVMLVVRNGNkdDJudU12dS1kNTdCa3czNTZpUGN3OUdaYnNrc09ZWjl0ZEhVNGhCMDBRb0ZLYkctVV9QSEhOcjVzTU00WWpjcFRpMTBETmkyQ21FU0syZjBzaTNDaW9EcmliR1JQd2RtMjBHbW5sa3d2cmJTbW1zcQ?oc=5" target="_blank">UNISFA urges restraint amid rising tensions in Abyei</a> <font color="#6f6f6f">reliefweb.int</font>
과학과 기술초급አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሚቀጥሉት 5 ዓመታት በሀገራዊ ማንሰራራት ውስጥ የአዲስ አበባን የብልጽግና ተምሳሌትነት ለማረጋገጥ እንተጋለን አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቀጣይ አምስት ዓመትና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ በየደረጃው ባሉ የከተማ አስተዳደሩ የሥራ ኃላፊዎች ውይይት እየተደረገበት ነው። ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፤ ህዝባችን የሰጠንን […] The post በሚቀጥሉት 5 ዓመታት የአዲስ አበባን የብልጽግና ተምሳሌትነት ለማረጋገጥ እንተጋለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.