Amhara tasemel algaja on koht, kust kõik algab: tähestik või esimesed häälikud, tervitused, arvud ja kõige lihtsamad laused. Need õppetükid kasutavad väga lühikesi tekste ja sagedasi sõnu, heli ja tõlkega, et saaksid iga rida jälgida.
Selle taseme saavutamiseks on vaja umbes 500 sõna ja ligikaudu 80–100 tundi õppimist.
TervisAlgaja<a href="https://news.google.com/rss/articles/CBMi8AFBVV95cUxQY0w5Qk1Za3I1Zm9OTE1LelhPUU5MQWlhZGxTVHJpV1dCaTRKcjJ2cWt6a1diQnY4WHA4b0hFWGpiVzhtNTFieDF6dDlmSWFJRGhwNjhrV0FjazZnMF90bkFkSTFZdXVpYWJaU0UzNmptRjRVX2xHbUZ4VUp1dk9kX185NlpqcHdnbkR6VGpCNmEyMmpPVkNSU1pGSXIxbjljdnFIeGtoNy1Jc3JJZFloNW1sVko5VXVudDVGN1pkS0xUc3FWaEZ2QmxnTlpROUdYb015d0FlOGZ2X3prbVdqM1hHTHV6THRSTDRBWjdEZms?oc=5" target="_blank">How the people in Somali Regional State’s attitude change by the current administration transformed their State</a> <font color="#6f6f6f">Hiiraan Online</font>
<a href="https://news.google.com/rss/articles/CBMirAFBVV95cUxNSGV3QlFib082SWRmeTFKd3llc05uRm9qblJsTEoyZnVKRnZleHVULUN5MFlWamdkYTRCeXptVF9jZlAwRFJ0WVBvcnFnYUE1T005d2tOVjhQd3o0NWlpN0Z3VXI2ZWtmRms0SVNUalZwYl9icTdZRVI2eVUyMWtSNFlMWGFMdXRYZHNBeXEtM1BXdU95Yzl3X0xRRGE3cm9vMmFiU1hlYUxlRlhI?oc=5" target="_blank">Index Funds Will Buy More SpaceX Stock Just As Insiders Are Selling</a> <font color="#6f6f6f">Morningstar</font><strong><a href="https://news.google.com/stories/CAAqNggKIjBDQklTSGpvSmMzUnZjbmt0TXpZd1NoRUtEd2pWaE1QeEVSRWt0VWpXcThORzdpZ0FQAQ?hl=en-ET&gl=ET&ceid=ET:en&oc=5" target="_blank">See more headlines and perspectives on Google News</a></strong>
ReisimineAlgajaአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት በሁሉም ዘርፎች በተቀናጀ መልኩ እያከናወናቸው ባሉት ሥራዎች ተጨባጭ ውጤቶች እየተመዘገቡ ይገኛሉ። ከነዚህም መካከል አንዱና ዋነኛው የግብርና ዘርፍ ሲሆን፣ ይህ ዕይታ በዘርፉ እመርታዊ ለውጥ እንዲመዘገብ አስችሏል። በሐረሪ ክልልም በመደመር መንግሥት ዕይታ በተከናወኑ የተቀናጀ የግብርና ሥራዎች ምርትና ምርታማነት አበረታች ደረጃ ላይ ደርሷል። በገበያ ተኮር ምርቶች ዓይነት፣ ብዛትና […] The post በሐረሪ ክልል በግብርናው ዘርፍ የተመዘገቡ እመርታዊ ለውጦች እና የስኬት ጉዞ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Täiskasvanuks saamine
አበበ እና ሰላም ስለ መጀመሪያ ስራቸው ይነጋገራሉ። ስለ መጀመሪያ የስራ ቀናቸው አስቂኝ ነገሮችን ይጋራሉ። ይህ ክፍል ለጀማሪዎች ቀላል እና አዝናኝ ነው።
Toit
አበበ እና ሰላም ከልጅነታቸው የሚያስታውሷቸውን ምግቦች ያካፍላሉ። ቀላል ምግብ ስሜታችንን እንዴት እንደሚያሻሽል ይነጋገራሉ።
Meelelahutus
አበበ እና ሰላም በቤት ውስጥ ፊልም ስለማየት ይነጋገራሉ። ስለተወደዱ ፊልሞቻቸው እና ስለምግብ ይናገራሉ። ይህ ለጀማሪዎች አዝናኝ እና ቀላል ክፍል ነው።
Tee lühike tasemetest ja soovitame, kust alustada.
Tee tasemetest