Amárico en principiante es donde todo empieza: el alfabeto o los primeros sonidos, los saludos, los números y las frases más sencillas. Estas lecciones usan textos muy cortos y palabras comunes, con audio y traducción para que puedas seguir cada línea.
Unas 500 palabras y aproximadamente 80–100 horas de estudio para llegar a este nivel.
SaludPrincipiante<a href="https://news.google.com/rss/articles/CBMi8AFBVV95cUxQY0w5Qk1Za3I1Zm9OTE1LelhPUU5MQWlhZGxTVHJpV1dCaTRKcjJ2cWt6a1diQnY4WHA4b0hFWGpiVzhtNTFieDF6dDlmSWFJRGhwNjhrV0FjazZnMF90bkFkSTFZdXVpYWJaU0UzNmptRjRVX2xHbUZ4VUp1dk9kX185NlpqcHdnbkR6VGpCNmEyMmpPVkNSU1pGSXIxbjljdnFIeGtoNy1Jc3JJZFloNW1sVko5VXVudDVGN1pkS0xUc3FWaEZ2QmxnTlpROUdYb015d0FlOGZ2X3prbVdqM1hHTHV6THRSTDRBWjdEZms?oc=5" target="_blank">How the people in Somali Regional State’s attitude change by the current administration transformed their State</a> <font color="#6f6f6f">Hiiraan Online</font>
<a href="https://news.google.com/rss/articles/CBMirAFBVV95cUxNSGV3QlFib082SWRmeTFKd3llc05uRm9qblJsTEoyZnVKRnZleHVULUN5MFlWamdkYTRCeXptVF9jZlAwRFJ0WVBvcnFnYUE1T005d2tOVjhQd3o0NWlpN0Z3VXI2ZWtmRms0SVNUalZwYl9icTdZRVI2eVUyMWtSNFlMWGFMdXRYZHNBeXEtM1BXdU95Yzl3X0xRRGE3cm9vMmFiU1hlYUxlRlhI?oc=5" target="_blank">Index Funds Will Buy More SpaceX Stock Just As Insiders Are Selling</a> <font color="#6f6f6f">Morningstar</font><strong><a href="https://news.google.com/stories/CAAqNggKIjBDQklTSGpvSmMzUnZjbmt0TXpZd1NoRUtEd2pWaE1QeEVSRWt0VWpXcThORzdpZ0FQAQ?hl=en-ET&gl=ET&ceid=ET:en&oc=5" target="_blank">See more headlines and perspectives on Google News</a></strong>
ViajesPrincipianteአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት በሁሉም ዘርፎች በተቀናጀ መልኩ እያከናወናቸው ባሉት ሥራዎች ተጨባጭ ውጤቶች እየተመዘገቡ ይገኛሉ። ከነዚህም መካከል አንዱና ዋነኛው የግብርና ዘርፍ ሲሆን፣ ይህ ዕይታ በዘርፉ እመርታዊ ለውጥ እንዲመዘገብ አስችሏል። በሐረሪ ክልልም በመደመር መንግሥት ዕይታ በተከናወኑ የተቀናጀ የግብርና ሥራዎች ምርትና ምርታማነት አበረታች ደረጃ ላይ ደርሷል። በገበያ ተኮር ምርቶች ዓይነት፣ ብዛትና […] The post በሐረሪ ክልል በግብርናው ዘርፍ የተመዘገቡ እመርታዊ ለውጦች እና የስኬት ጉዞ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Fantasía
አበበ እና ሰላም ስለ ሃሪ ፖተር በቀላል አማርኛ ይነጋገራሉ። ስለ አስማት ትምህርት ቤቱ እና ስለ ታዋቂ ገጸ-ባህሪያቱ ይናገራሉ። ይህ ለጀማሪዎች የሚሆን አዝናኝ እና ቀላል ክፍል ነው።
Comida
አበበ እና ሰላም ከልጅነታቸው የሚያስታውሷቸውን ምግቦች ያካፍላሉ። ቀላል ምግብ ስሜታችንን እንዴት እንደሚያሻሽል ይነጋገራሉ።
Mayoría de edad
አበበ እና ሰላም ልጆች ሳሉ ወደ አዲስ ከተማ ስለመሄድ እና አዲስ ትምህርት ቤት ስለመጀመር ቀላል ታሪኮችን ያጋራሉ። ስለ ስሜታቸው እና አዲስ ጓደኞችን ስላግኘታቸው መንገዶች ይነጋገራሉ።
Haz la breve prueba de nivel y te sugeriremos por dónde empezar.
Hacer el test de nivel