في فوق المتوسط تقرأ الأمهرية وتستمع إليها في مواضيع كثيرة بطلاقة. تضم هذه الدروس أخبارًا وآراء وقصصًا أطول، بمفردات تتيح لك متابعة الحجج والتعبير عن وجهة نظرك.
نحو 4,000 كلمة وقرابة 500–600 ساعة دراسة للوصول إلى هذا المستوى.
الحياة اليوميةفوق المتوسطአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰው ልጅ የዕለት ተዕለት ሕይወት ውስጥ ከምንም በላይ ቅድሚያ የሚሰጠውና የማንኛውም እድገት መሠረት ሰላም ነው። ሰላም ለአንድ ግለሰብ፣ ማህበረሰብም ሆነ ሀገር የቆመችበት ጠንካራ መሠረት ነው። ሰላም ሲታወክ የመኖር ህልውና ይናጋል፤ ሀገርም ወደ መፍረስ አደጋ ታኮበኩባለች። ለዚህ ነው በየትኛውም መመዘኛና መስፈርት የሰላም አማራጭ ሁልጊዜም ቢሆን አዋጭና የማይተካ የሚሆነው። […] The post ለሰላም ያልተዘጋው በር appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
الطعامفوق المتوسطአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ልዩነት የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ እውነታ ነው። የሐሳብ፣ የፖለቲካና የጥቅም ልዩነቶችም በራሳቸው ችግር አይደሉም። ትልቁ ጉዳይ ግን እነዚህን ልዩነቶች እንዴት እናስተናግዳለን? የሚለው ነው። ልዩነትን በግጭትና በዜሮ ድምር ፖለቲካ ማስተናገድ መከፋፈልን ያባብሳላል፤ በውይይት፣ በመደማመጥና በምክክር ማስተናገድ ግን ልዩነቶችን ወደ የጋራ አቅም ይቀይራል። ይህም የመግባባት ዴሞክራሲ ዋና መርህ ነው። መግባባት […] The post የመግባባት ዴሞክራሲን እውን ያደረገው የመደመር መንግሥት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
الصداقةفوق المتوسطአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከቀደመው ጊዜ ጀምሮ በሰዎች መገንባታቸው ጥርጣሬ ውስጥ እስኪገባ የሚያስደምሙ፤ ትናንት የገነባቻቸው ዛሬ ላይ ዓለም እንደ ቅርስና መማሪያነት አድርጎ የሚጎበኛቸው የኪነ ህንፃ ጥበቦች ያላት ምድረ ቀደምት የስልጣኔ ባለቤትነት ሀገር ናት፡፡ ነገር ግን የቀደመ የኩራት ታሪኳ ህዝቦቿን አዘናግቶ ለረጅም ጊዜያት ወደ ኋላ በሚጎትት አዙሪት ውስጥ ስትዳክር ዓለም ቀድሟት […] The post የኢትዮጵያን ከፍታ የሚያሳዩት የጉባ ብስራት ፕሮጀክቶች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
الأعمال والمهنة
የሄለን የቀድሞ ባልደረባ ፕሪያ በአርባዎቹ ዕድሜዋ ከ15 ዓመት የሂሳብ ሥራ ወጥታ ነርስ ለመሆን ተማረች። አበበ እና ሰላም በኋለኛ ዕድሜ ሙያ ለመቀየር ምን እንደሚያስፈልግና ለውጥ ለማምጣት ለምን በጣም እንደማይዘገይ ይነጋገራሉ።
الترفيه
አበበ እና ሰላም የፊልም እና የቴሌቪዥን ትርጉሞች መነሻ ከሆኑት መጽሐፍት ደረጃ ሊደርሱ ይችላሉ ወይ የሚለውን ይወያያሉ፤ ምን እንደሚጠፋ ወይ እንደሚጨመር በተለያዩ ምሳሌዎች ያብራራሉ።
الأعمال والمهنة
አበበ ባለፉት ዓመታት አስተማሪ በነበረበት ጊዜ ስላጋጠመው የስራ መድከም (burnout) እና ከውስጥ ሆኖ ምን እንደሚሰማው ይናገራል። እሱ እና ሰላም የመድከም ማስጠንቀቂያ ምልክቶችን እና የስራ ቦታዎች ይህንን ለመከላከል ምን ማድረግ እንደሚችሉ ይወያያሉ።
فوق المتوسط19:38Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
فوق المتوسط50:24Tesfa tube
فوق المتوسط2:27Ethiopian News Agency
أجرِ اختبار تحديد المستوى القصير وسنقترح عليك من أين تبدأ.
أجرِ اختبار المستوى