ಪ್ರಾಥಮಿಕ ನಲ್ಲಿ ನಿಮ್ಮ ಅಂಹರಿಕ್ ಒಂದೊಂದು ವಾಕ್ಯದಿಂದ ಸರಳ ಜೋಡಿತ ವಾಕ್ಯಗಳತ್ತ ಸಾಗುತ್ತದೆ. ಶಾಪಿಂಗ್, ದಾರಿ, ಕುಟುಂಬ, ಕೆಲಸ ಮತ್ತು ಯೋಜನೆಗಳಂತಹ ದೈನಂದಿನ ಸನ್ನಿವೇಶಗಳನ್ನು ಭೇಟಿಯಾಗುತ್ತೀರಿ. ಈ ಪಾಠಗಳು ಭಾಷೆಯನ್ನು ಸ್ಪಷ್ಟವಾಗಿ ಇಟ್ಟುಕೊಂಡು ಹೆಚ್ಚು ವೈವಿಧ್ಯವನ್ನು ಪರಿಚಯಿಸುತ್ತವೆ.
ಈ ಮಟ್ಟ ತಲುಪಲು ಸುಮಾರು 1,000 ಪದಗಳು ಮತ್ತು ಸರಿಸುಮಾರು 180–200 ಗಂಟೆಗಳ ಅಧ್ಯಯನ.
ಸಮಾಜಪ್ರಾಥಮಿಕአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የፖለቲካና ማኅበራዊ ታሪክ ውስጥ በኃይልና በነፍጥ ሽኩቻ የተበላሹ ታሪካዊ ስብራቶችን በሠለጠነ የምክክር ባህል ለመጠገን የተወጠነው ሀገራዊ ሂደት አዲስ የታሪክ ምዕራፍ ከፋች ሁነቶች የተስተናገዱበት ደረጃ ላይ ደርሷል። ከአራቱም የሀገሪቱ ማዕዘናት የተውጣጡ ኢትዮጵያውያን፣ ዳያስፖራዎች እና የቀድሞ ታጣቂዎችን ጨምሮ ከ4 ሺህ በላይ ተመካካሪዎች የተሳተፉበት ጉባኤ የብሔራዊ መደማመጥ መድረክ ከመሆኑ […] The post ሀገረ መንግስት ግንባታ፡ ከአንድ ጉባኤ የሚሻገር የትውልድ አደራ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
ಕಾಲ್ಪನಿಕಪ್ರಾಥಮಿಕአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ድሬዳዋ፤ የበረሃዋ ንግሥት ይሏታል! ትንሿ ኢትዮጵያ በሐረርጌ ደጋማ ምድር ግርጌ የምትገኝ፣ በሙቀትና በውበት የምትታወቀው የባቡር ሐዲድ ትንፋሽ የፈጠራት ድንቅ ከተማ ናት። ዛሬ ድሬዳዋ የድሮ ትውስታዎቿንና የሰፈሮቿን ስነ ጽሑፋዊ ናፍቆት ሳትለቅ፣ የኢንዱስትሪ፣ የንግድ ማዕከልነቷን እንደያዘች ዘመናዊነቷን እንዳስጠበቀች ታላቅ የኮሪደር ልማት እያስተናገደች ትገኛለች። ይህ የኮሪደር ልማት ተራ የመንገድ ግንባታ […] The post የምስራቋ ጸሐይ፤ ድሬ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
ಶಿಕ್ಷಣಪ್ರಾಥಮಿಕአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ምክክሩ ለመጪው ትውልድ የልዩነት መፍትሔው ምክክር መሆኑን ያስገነዘበ ታሪካዊ ጉባዔ ነው አለ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት። የምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት አሕመድ ሁሴን እንዳሉት፤ የሀገራዊ ምክክሩ ሂደት ከውጤቱ ባሻገር አስተማሪ የሆነና ለቀጣዩ ትውልድ ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው። የምክክር ጉባዔው የተለያየ አቋም ያላቸው የሕብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበትና ልዩ ልዩ […] The post ሀገራዊ ምክክሩ ለመጪው ትውልድ የልዩነት መፍትሔው ምክክር መሆኑን ያስገነዘበ ነው appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
ಮನರಂಜನೆ
አበበ እና ሰላም ስለ አጫጭር ቪዲዮ መተግበሪያዎች ይነጋገራሉ። እነዚህ ቪዲዮዎች ለምን ተወዳጅ እንደሆኑ እና ሰዎች ምን ያህል ጊዜ እንደሚመለከቱ ያወያያሉ።
ವ್ಯಾಪಾರ ಮತ್ತು ವತ್ತಿ
አበበና ሰላም ስለ ከቤት የሚሠሩበት ልምዳቸው ይነጋገራሉ። የራቅ ሥራን ጥሩና መጥፎ ወገኖች በቀላል ምሳሌዎች ያወዳድራሉ።
ಪ್ರೌಢಾವಸ್ಥೆ
አበበ እና ሰላም በልጅነታቸው ቅርብ የነበሩ ጓደኞቻቸውን እንዴት ቀስ በቀስ እንዳጧቸው ይነግሩናል። ጓደኝነት ለምን እንደሚቀዘቅዝ፣ ከረጅም ጊዜ በኋላ እንደገና መገናኘትን እና ለውጥን ተቀብሎ መኖርን ይወያያሉ።
ಪ್ರಾಥಮಿಕ10:56ገበታ ሚዲያ - Gebeta Media
ಪ್ರಾಥಮಿಕ16:25Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
ಪ್ರಾಥಮಿಕ14:00ገበታ ሚዲያ - Gebeta Media
ಚಿಕ್ಕ ಮಟ್ಟ ನಿರ್ಣಯ ಪರೀಕ್ಷೆ ತೆಗೆದುಕೊಳ್ಳಿ; ಎಲ್ಲಿಂದ ಆರಂಭಿಸಬೇಕೆಂದು ನಾವು ಸೂಚಿಸುತ್ತೇವೆ.
ಮಟ್ಟದ ಪರೀಕ್ಷೆ ತೆಗೆದುಕೊಳ್ಳಿ